Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina H/Lixaa A/Bookeetti Waaj/ Maallaqaa A/Bookee Bara Baajataa 2019tti Meeshaalee Dhumoo Fi Dhaabbii Mannneen Hojii Aanichaatiif Barbaachisan Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Bitee Dhiyeessuu Barbaada
Addis Zemen (Aug 15, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. Caalbaasii 01/W/M/A/B/2019 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina H/Lixaa A/Bookeetti Waaj/ Maallaqaa A/Bookee
Godina Iluu A/Booraatti A/B/Nophaa W/Maallaqaa Bara Baajataa 2019 Waajjirri Maallaqaa A/B/Nophaa Seektarootaa Fi Gandoota Aanaa Keenya Keessatti Argamaniif Meeshaalee Adda Addaa Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 15, 2026) Beeksisa Calbaasii Ifaa Godina Iluu A/Booraatti A/B/Nophaa W/Maallaqaa bara baajataa 2019 Waajjirri Maallaqaa A/B/Nophaa seektarootaa
The Harari People Regional State Transport and Road Development Bureau is Inviting Sealed Bids from Qualified Contractors (Category RC/GC 6 to RC/GC 4) for Three Construction Projects: Arategna to Hamaressa Walkway (Lots 1-4), Arategna to Fedis Road Walkway & Road Junctions (Lots 1-2), and the Dashen Bank – Kolkole Tera – Bote Asphalt Road.
Addis Zemen (Aug 15, 2026) Invitation to Bid Procurement Reference Number: HTRDB/03/19 1. The Harari People Regional State has allocated
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ ጨረታ በማሕቀፍ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በመግባት የማስተዋወቂያ እቃ ከነ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2019 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miidhagaa Tolaa Bara Baajataa 2019tti Meeshaaleegaragaraa Caalbaasiin Dhiyeessisee Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 15, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina Harargee Bahaatti kan argamu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miidhagaa Tolaa Bara Baajataa
በሸገር ሲቲ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚወሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና፣ የምልሻ ሙሉ የደንብ ልብስ ማለትም ጫማ፣ ካልሲ፣ ቀበቶ እና የውስጥ ቲሸርት ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፤ 01/2019 በሸገር ሲቲ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 መሰረተ /ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ የሌሎች የጽዳት ዕቃዎች፣ ለሽልማት ስጦታ እና የልዩ ልዩ ክበባት ግባአት፣ የጥገና ስራዎች እና ሻይ እና ቡና ክበብ (ካፌ) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ቁጥር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ሎት -01 ደንብ ልብስ ሎት -02 አላቂ
የተለያዩ ንብረቶች (ኮምፒዩተር ነክ እና ሌሎች ንብረቶች) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነጻ ሀ/ የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ናትናኤል ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም