Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይልማና ዴንሳ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የይ/ደወ/ትምህርት ጽ/ቤት የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማለትም ኮቲ ቀበሌ፣ አንጋር፣ ትሎማ እና አይባር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Ababa City Administration Bureau of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Leather Shoes

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0f4e1418-c654-4834-bc6d-0fff082192f5/open  Invitation to

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ እቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።     በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በማዕከላዊ ጎንደር ዞን

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Hiring a Consultant Firm to Develop a Business Plan for Fruit and Vegetable Drying/Powder Processing

2merkato.com(Nov 27, 2025)   TERM OF REFERENCE (TOR) Hiring a Consultant firm to develop a Business plan for Fruit and

Ethiopian Sport Academy: PROCUREMENT OF SPORT WEAR AND MATERIALS FOR MATERIALS/የስፖርት ትጥቅና ለአዲስ አበባ እና ለአሰላ ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ካንፓስ 2018 ቋሚ ዕቃ እና ቁሳቁስ ግዥ/

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Nov 24, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ 1ኛ ሀብታሙ ገረመው ወርቄ፣ 2ኛ አትርሰው ዘመነ ጥላሁን እና የአፈ/ተከሳሽ በላቸው ሰሜ

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/95da87f2-8d6b-4b80-b64c-8d4aa98b0476/open Reference

ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 24, 2025)     የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ   በአፈ/ከሳሽ ቸኮል አጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ