Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች ኮፐር መሳይ ብረት፣ ፍራሾች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ፣ ብረት ነክ እቃዎች፣) ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 10, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!! Invitation to Bid  በድጋሜ የወጣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ

200 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ እንዳለ ሳሙኤል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ወጣቴ ዳሼ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ /ፋራ ቀበሌ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዞ ሳይገዛ የቀረ የቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur (Jun 09, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዞ ሳይገዛ የቀረ የቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች