Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Public Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Argon Gas 40kg/Liter (with Out Cylinder),99.999 Purity with Certificate of Analysis and Warranty

Invitation for Bid Purchase of Argon Gas 40kg/Liter (with out Cylinder),99.999 Purity with Certificate of Analysis and Warranty Lot Information

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የላብራቶሪ ቁሳቁሶች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡– አላቂ የቢሮ

በ/አ/አ/ክ/ከ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁ በ/አ/ሀ/ሁ/መ/2ኛ/ደ/ት/ቤት/01/2017 በ/አ/ሀ/ሁ/መ 2ኛ ደረጃት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የዕቃ ዓይነቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ቢሮዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ማሽኖች ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEU/PPM/10/2017(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ቢሮዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የሆነ ኪሬሸሪ /የኮንስትራክሽን ማሸነሪ/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የሆነ

Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of Refreshment and Hall for 60 Participants for 14 Days Adama City

Invitation for Bid Refreshment and Hall for 60 Participants for 14 Days Adama City Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-NC-0020-2017-PUR

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Sewage Pump with Float 50l/min 2

Invitation for Bid Purchase of Submersible Sewage Pump with Float 50l/min 2 Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0117-2017-PUR Object of

የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በመደበኛ እና የስፖርት ትጥቅ በስፖርት ምክር ቤት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል

 የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017

በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ