Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች እና የመምህራንና የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ለዋናው ግቢና ለበደሌ ካምፓስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች
በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የንጽህና መጠበቂያ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች የቋሚ ዕቃዎችና የጤና ባለሙያ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የንጽህና መጠበቂያ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን፣
Ethiopian Sports Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service in Adama
Invitation to Bid PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE IN ADAMA /የሆቴል አገልግሎት ግዢ በአዳማ/ Procurement Reference No: ESA-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
BGI Ethiopia Would Like to Announce an Extension of the Tender Invitation
EXTENSION TO TENDER INVITATION CONSTRUCTION -CIVIL & METAL STRUCTURE WORKS (BID NO: BGI/TECH/026/2024) 1. This is to announce an extension
የመቂ ከተማ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ (Fitting) የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools)፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory)፣ ፓምፕ Pump፣ የደንብ ልብስ ካሜራ የድምጽና ምስል፣ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር የኤሌክትሮኒክስ) የቢሮ ወንበሮች (Furniture) ሳይክል የመኪና እና የባጃጅ ጎማ፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመቂ ከተማ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ ባለብረት ተገጣጣሚ መደርደሪያ ሸልፍ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት ዓይነት
ADHENO Integrated Rural Development Association Call for a Consultant to Give Training to Grade 1 Teachers in Bassona Worana Woreda, North Showa, Amhara Region
Call for a consultantCall for a consultant to give training to grade 1 teachers in Bassona Worana Woreda, North Showa,
በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂና ሌሎች የቢሮ መጠቃቀሚያ እቃዎች፣ የጽዳት፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የስፖርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር G/G/W/W/W-02/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር