Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር: ኢኢግ/ግቢዴ/ብግጨ/004/2018 ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2
ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2 ህንጻ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442ካ.ሜ ያላቸው ህንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/14999f30-84da-40d9-8620-243ad2d35109/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Uniforms” Procurement Reference No:
Ethiopian Police University Would Like to Procure Uniforms
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/acb00918-d178-4c5e-9aba-9eb9e0ff35ab/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0535-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 326 ለተማሪዎች
Wolkite University: ሎት 326 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የጠረጴዛ ጥገና ሚሆን አሉሙኒየም አንግል 30ሴ.ሜ በ 30ሴ.ሜ የሆነ (ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ)
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5a3e8d0-bda7-4566-903a-43b7dcf167f7/open Reference Number: WU-NCB-G-0080-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0053-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች