Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የማህ/አገልግሎት ፕሮጀክት ሥራ የሲሚንቶና የፌሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የማህ/አገልግሎት ፕሮጀክት ሥራ የሲሚንቶና የፌሮ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0105-2016-PUR Object of Procurement: የማህ/አገልግሎት ፕሮጀክት
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል
የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በባሌ ሮቤ በጎባ ክ/ከተማ የሐጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ የምግብ አይነቶች እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ሮቤ በ ጎባ ክ/ከተማ የ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ የምግብ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ
የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ለኩባንያው አገልግሎት የሚውሉ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚያገለግል ጎማ፣ የቮልቮ፣ የሲኖ ትራክና የአይሱዙ መኪና መለዋወጫና የጋራጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወ.ት.ኩ/002/2017 የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ለኩባንያው አገልግሎት የሚውሉ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚያገለግል ጎማ፣ የቮልቮ፣
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EAST OPEN 02/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት
በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች እና የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ 24 /ሃያ አራት/ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ