Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ክልል የጌዲኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ በገደብ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሚገነባ የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከል ግንባታ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገ/ወ/FSRP/01/2018 የግዥ መለያ ቁጥር ET-SER-FSR+B6:F49P-GEDEB-WOREDA-518963-CW-RFQ በደቡብ ክልል የጌዲኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፎቶግራፍ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር AAM 08/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት
የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመ/አመልካች ኦሮሚያ ባንክ አማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አልፉ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወይንሸት ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የኔነሽ ጅማ (4 ሰዎች)
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ 1ኛ. አስፋ የትዋለ አፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ሐብታሙ ደስታ 2ኛ. አዛለች ደስታ መካከል ባለው
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል B+G+8 ሕንፃን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) 3ኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል B+G+8
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ ለመከራየት እና የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በክልሉ አደጋ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Fence Work
Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e493811-c110-41ff-8e41-e36ba39eedfb/open Invitation to