Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (Sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም

ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ. ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ ጽ/ቤት

የሲዳማ ብ/ክ መንግሥት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ከዚህ በታች

Doctors with Africa CUAMM, an International NGO, is Seeking Qualified Consultancy Firms to Provide Professional Services for the Adoption and Implementation of International Public Sector Accounting Standards (IPSAS), Including the Conversion of its 2025 Audited Financial Statements Into an IPSAS-compliant Format.

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/005/2019 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ወረቀቶችና ግባቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/004/2019 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን