Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ጥጋና፣ ሌሎች ጥጋና ስራዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ ለህክምና እቃዎች እና ለህትመት እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢ የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ.ም

የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጐታች መኪናዎችና ተሣቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት እና ተሣቢዎችን፣ ውድቅዳቂ ብረታ ብረት (wrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጐታች መኪናዎችና ተሣቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት እና

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት

Oromia Science And Technology Authority: Procurement of Radiation Monitoring and Radiation Meter

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f7fc09f9-7733-4fe4-b981-dd8c8ba240fc/open  Invitation to Bid

Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region Electric Utility Office Invites Bids for the Renovation of a Customer Service Center (CSC-2) in Jigjiga City.

Addis Zemen(Feb 27, 2026) INVITATION TO BID 1. Under the organization of Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region electric Utility

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/990ef667-3425-4d02-8bb7-e78e88c2236e/open Invitation to Bid

Ministry of Finance፡ Procurement of Stationery Materials

Government(Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2f2a5c57-cf34-4ecf-b121-381cbefddfc0/open Reference

FDRE Education and Training Authority፡ Procurement of Uniform Cloth

Government(Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/16686cac-a75c-4533-b00c-8cfc4b8bf7ed/open Reference

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Hyundai I10 Spare (24739)

Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a70470f5-a60d-4ca1-9175-7e2f09e9c558/open Lot Information Procurement