Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. የቦታ ስፋት 349.5 ካሬ የሆነውን የሰርቪስ ቤት መሸጥ ፈልጓል

Addis Zemen (Jun 12, 2025) በድጋሚ የወጣ የሰርቪስ ቤት ሽያጭ ማስታውቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ በጨሌለቅቱ ከተማ ያለውን ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር 555/07 የቦታ ካሬ ስፋት 349.5 የሆነውን ቦታ በ8ተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 11, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 15/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2025)  የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ለአቶ ዜና ተክለማርያም ፍስሃ የሰጠው ብድር በብድር ውሉ መሰረት ሊመለስ ባለመቻሉ ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ መብራትና የመብራት ዕቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ፕላስቲክ ሸራዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 16/2017 ባሉበት ሁኔታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች