Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያኦንላይን የሐራጅ ጨረታ ቁጥር AE02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ቴሌቪዥኖችን በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0016/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5d43627a-0f61-424f-bd4e-ade394b6ca9d/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0028-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Ethiopian Coffee and Tea Authority Procurement of Electronics Equipment
Bekur (Jun 22, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መድሀኒት አመታዊ ውል በመያዝ ለመግዛት እና ባዞላ ንጣፍ ለአንድ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1. መድሀኒት አመታዊ ውል
የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሰብል ሽያጭ እና የመጋዝን የወለል ጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ የሚገዙትን መግዛትና የሚሸጡትን መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (መኪናዎች እና ባለ 3 እግር ባጃጅ) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ ገቢ/የሚ/ተሽ/01/12/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 280/2014
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ በአፈ/ከሣሽ ህንፃ ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ኃይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ
በደቡብ ጎንደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት G+5 የቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ እና የሬቴይኒግ ወል ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን መለየት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት G+5 የቢሮ ህንፃ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር