Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Construction Authority: Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/afdcbb42-9cc1-4b1d-a66f-fc6b57059de4/open Lot Information
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን
የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአፈ/ከሣሽ የብዙአየሁ ንጉሴ /6ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሣሽ ዘመን ጌትነት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ
በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ካላማዳሪው እና ለቪዲኦ እና ለፎቶ ማንሻ አገልግሎት የሚውል ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተሽከርካሪ ጎማ
የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ መኪና ሾፌር ነዳጅ እና የጥገና አገልግሎት አከራይ ሸፍኖ የሚወዳደር ድርጅቶችን (ግለሰቦችን) በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለ1 አመት ለዋናው መስሪያ ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ ሰርቪስ መኪና መከራየት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ለሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ መኪና ሾፌር ነዳጅ እና የጥገና
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Rent Service
Government (Aug 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a8ea2dac-6397-4ee0-ba72-17c8b6223ba1/open Invitation to
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የፅህፈት፤ የፅዳት እቃ እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የፅህፈት፤ የፅዳት እቃ
Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Government (Aug 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/38836cd3-c05e-4f58-a698-1d2f9e2737b0/open Invitation to
House of Federation Procurement of Sanitary Items
Government (Aug 20, 2026) website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01851228-105a-4052-979e-effff425da93/open Invitation to Bid Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: HOF-NCB-G-0001-2019-BID-OpenProcurement Category: Goods