Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን//ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግብርና ፖሊቲዩን ቲዩብ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የሲአይፒ የጽህፈት መሳሪያ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን//ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ
በደቡብ ጎንደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ ገንዘብና /ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ አገልግሎት ለሚሰጣቸው በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለታች ጋይንት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በካፒታል በጀት ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ ገንዘብና/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ አገልግሎት ለሚሰጣቸው በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለታች
የእርሻ መኪና ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አመልካች፡- የኢሉ አባ ቦር ዞን የገንዘብ ጽ/ቤት እና ተጠሪ የሌለ በሆኑት መካከል እየተካሄደ ባለው
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bulbula Job Center Construction
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ccb36b5-a3a7-4a2b-876d-57584732df92/open Invitation to Bid
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ተለያዩ ጤና ተቋማት ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- የጨረታ ቁጥር EPSS/09/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ)-ግጨ/018/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የካሜራ እና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም የኢቨንት ኦርጋነዝር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018. ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ