Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Bids from Grade I Water Well Drilling and Construction Contractors for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well for a Retail Fuel Station in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city.

CARE Ethiopia is Re-advertising its Request for Bids for the Supply of Onion Seeds (Kelafo Variety) and Potato Seed Tubers (Gudene Variety)

Reporter (Apr 05, 2026) Re-Advertisement for supply of onion seed (Kelafo variety) and potato tubers seed (Gudene variety) Bid Reference No:

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከቦልጫመኝ ገሬኖ መገንጠያ ድረስ ላለው መንገድ የጥገና እና የእስትራክቸር ሥራ እና ከቦልጫመኝ ሙሉካ ት/ት ቤት የመንገድና የእስትራክቸር ሥራ እና ከእሬሶ ዋና መንገድ አስከ ቦሮቦር-ሰፋቶ ት/ቤት እና ከእሬሶ ዋና መንገድ እስከ እሬሶ ት/ቤት ድረስ ባለው መንገድ ላይ የእስትራክቸር ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Debre Birhan University፡ Procurement of Medicines and Laboratory Reagents

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e5da2c5b-870d-416a-9001-7b8ef94fb83a/open Lot Information

Ministry of Health፡ Procurement of High Quality Coffee Powder and Kolo

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/682bd2b7-3dd4-4014-a87a-6c7a58331790/open Lot Information

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 70.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሀብቶም ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ታሪኳ አየለ መካከል ስላለው የፍርድ

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open 

አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AFDAO-30/2026 አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION