Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ -20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል
ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)
በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለሙ ደምሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታነሽ ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች የጽህፈት መሳርያ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ017/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች ከዚህ በታች በሎት
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ጋዎን ቲትሮን 6000 ወይም ተመሳሳይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3171f81-7584-4956-8132-cd4f2985c244/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሻንሲ ቁጥር HZJ80-0033740 እና የተሸከርካሪ ሞዴል HZJ80L-GCMRS የሚሆን የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9362a8cc-e866-4629-8972-2dd9ba467200/open Lot Information