Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e1808280-b6e1-4c5e-9959-1a6a33e8f733/open Reference Number: EPU-NCB-G-0042-2018-BID-Open Lot Reference: EPU-NCB-G-0054-2018 YEAR-BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Police University:Lot-54 በድጋሜ የወጣ የጋራዥ ጥገና ዕቃ ግልፅ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Addis Zemen(Feb 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 56/2018፣ 57/2018፣ 58/2018፣ 59/2018፣ 60/2018፣ 61/2018፣ 62/2018፣ 63/2018 እና 64/2018 የጨረታ
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና፣ ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- 1. መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች 2. የደንብ ልብሶች 3. የጽዳት እቃዎች 4. ተለያዩ የጽህፈት እቃዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 04, 2026) BID INVITATION Open Tender (Ref No. TISC/HRPA/013/2026) 1. Tsehay Insurance S.C (TISC) invites competitive bidders to participate in the bidding for the following lots:- Lot1:- Office Furniture.
Tsehay Insurance S.C Invites Bids for Six Lots: Office Furniture, Stationery Materials, Electronics & Accessories, Sanitary Materials, Printing, and Electric Vehicles (Re-bid).
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዱ ልማት ቢሮ ብዛት 20 የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 03/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚውል የህክምና መድሃኒቶች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፦ SUHSC 001/2017 የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚውል የህክምና መድሃኒቶች እና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡና ሳይት እና የቡና መፈልፈያ ማሽነሪ፣ የቡና ማቀነባበሪያ፣ ሳይት፤ ጄኔሬተር እና የውሃ ፓምፕ ጨምሮ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (መጋዘን) ከነማሽነሪው፣ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና G+4 ህንፃ እና ሰርቪስ ያለው የንግድ ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በእንጨትና ብረታ ብረት፣ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፣ የመሰረተ ልማት፣ የኤሌክትሪክና የግንባታ ዕቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት፣ የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፤ ጨረታ ቁጥር (1) በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ
Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of SUV Vehicles-Petroleum or SUV Vehicles- Electrical and Laptop Computer
INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0004/2024 1. This is to solicit expression of interest from interested competitors having relevant
Premier Switch Solutions S.C (PSS) Procurement of the Request for Proposal for External Audit Service
National Competitive Bid (NCB) Tender No. PSS/RFP/003/2024 Invitation to Bid Premier Switch Solutions S.C (PSS) hereinafter referred to as (“The
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ Sanitary Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አዩ/ግ/አስ/001/2017 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት