Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋት 172 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ ፀሀይ እና የፍ/ባለዕዳ ተስፋዬ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ ኣፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 140 ካ.ሜ አጠቃላይ የይዞታው ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የውባዳር ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ በለጠች ራህማቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ስፋቱ 340.68 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀይማኖት አበረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ደጀኔ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አሽተሽፍቁባ/መግዳ/2018/002 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ለ2018 በጀት

አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የማሽነሪ ጥገናና ግብዓቶች የጥገና ሥራዎች እና የግንባታ ግብዓቶች የመሳሰሉትን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በግልፅ ጨረታ

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 25, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሎት 4፡- የሆቴል መስተንግዶ