Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የኔትወርክ እና የአይሲቲ ዕቃዎችና ጀነሬተር ግዥዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለፁትን የኔትወርክ እና የአይሲቲ ዕቃዎችና ጀነሬተር ግዥ በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ለመ/ቤቱ ዳኞችና በጉባኤ ለሚተዳደሩ ሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ግዥዎችን

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Hawassa

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Hawassa Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎች፣ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዢ ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች 1

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጀራ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የአዳራሽ ወንበር ሸራተን ባለ አልሙኒየም በውጭው፣ ተሽከርካሪ ወንበር፣ ጠረጴዛ እና LCD በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጀራ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የአዳራሽ ወንበር ሸራተን

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Dire Dawa

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Dire Dawa Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0015-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: