Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/448e3d3c-23e9-402d-877b-469f4cba3948/open Reference Number: ECC-NCB-G-0213-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/10/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚደጋ ቶላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚደጋ ቶላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አላቂ የፅህፈት

Wide Horizons for Children (WHFC) Would Like to Engage an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its Books of Accounts Based on the International Public Sector Accounting Standard (IPSAS) Preferably for the Coming Three Consecutive Fiscal Years Starting from the Year 2024

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የህንጻዎች ቀለም ቅብ እና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት

The Ethiopian Media Council (EMC) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of Services Related to the Annual Media and Journalists Award and Journalists Accreditation Services

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution Board; Light Fixture፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/78/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution board: Light fixture

የስቲዲዮ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዳዊት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ታሪኳ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመበት ቤት ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት እና በፍ/ባለዕዳ ፈለማ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህባር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0029-2016-PUR Object of Procurement: የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ

የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት የትምህርት ቤት ቦርሳ እና ደብተር አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆነ ህጋዊ ፈቃዴ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል::