Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The South Ethiopia Regional State Water and Energy Bureau Invites Sealed Bids for Borehole Drilling in Gedeo, Wolaita, and Gamo Zones.

Ethiopian Herald (Apr 02, 2026) Invitation for Bid: South Ethiopia Regional State Water and Energy Bureau South Ethiopia Regional State

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ማስተካከያ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 40 ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የአርማታ ብረቶች ከ ባለ 8 እስከ ባለ 20 ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 02, 2026) የአርማታ ብረቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 18/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራከሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፖርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tourism Training Institute: Procurement of Tyre

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b4db5f67-0e68-4f0b-97bb-c0845fb46bb7/open  Invitation to

Ministry of Revenue: MTO-1 Procurment Of የስፖርት ትጥቅ እና ዕቃዎች ግዥ

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/20d4594a-143b-41fa-a9d6-a5724c2e4482/open

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ ጨረታ መራዘሙን ለማስታወቅ የወጣ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ጨረታ መራዘሙን ለማስታወቅ የወጣ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዘመን በተለያዩ ወረዳዎች ማለትም በአሶሳ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ /ለስፖርት ሳይንስ ት/ት ክፍል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57b8d326-b6b4-47d7-94ef-3beddc37be02/open Lot Information

Ministry of Water and Energy: Procurement of Lap Top Computer With Bag PR 06903

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0048142e-040a-4ebb-851a-26a613f38ab9/open Lot Information