Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC), Design & Consultancy Business Unit, Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Conducting a Traffic Study/count for the Development of an Integrated Road Asset Management System for the Somali Regional State Roads Bureau.
Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) INVITATION FOR BID The Ethiopian Engineering Corporation (EEC), Design & Consultancy business unit invite interested
የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን የቢሮ መስተንግዶና ቡና ሴርሞኒ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2019 በጀት ዓመት ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ገቢ 004/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የገጤኛ መንገድ ድንጋይ ንጣፍ (coble Stone) እና ድች ማሰራት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በጤጥቻ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የጥገና ስራዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት
Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Vehicle
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/92cbb3fd-11aa-47ba-afce-11b6c212a6d9/open Lot Information
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials.
Addis Zemen (Aug 03, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-02-2026/27. 1. Awash Bank invites
በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት የፅህፈት እቃ እና የፅዳት ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን
Hawassa University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6eb6bb36-0116-4d22-ba55-7a2cdd9a6ff5/open Lot Information