Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (May 19, 2026) Invitation to – Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Pullet Feed IFB

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Pullet Feed

Addis Zemen (May 19, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 438 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በ(SVCD SP) ፕሮጀክት በጌዴኦ ዞን በ2 ሎት በመከፋፈል በሎት 1 በይርጋ ጨፌ ወረዳ ሀሩ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት በሴቶች ለተደራጁ ማህበራት የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 53/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጋም/ህ/ብ/ከ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላውንደሪ ማሽን፣ የህሙማን አልጋ፣ የላብራቶሪ ሲቢሲ ማሽን፣ የኦፕሬሽን ላይት ሲሊንግ ታይፕ የአጥንት ህክምና እና ሌሎች የህክምና መሳሪያዎች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞችን ደንብ ልብስ (ለማሰፋት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአንድ 350 KVA የናፍጣ ጄኔሬተር እና የተለያዩ የብረት ማጠፊያና መቁረጫ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዜብ አስፋው እና የፍ/ባለዕዳ ካዩ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of UPS, Stabilizer 2000VA, Stabilizer 3000VA

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/66450913-1acd-42a1-8946-d5c06a331fee/open  Invitation for Bid

ዋይ ዲ ኤስ ኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለውጪ ገበያ ያዘጋጀውን 450 ኪሎ ግራም የኮረሪማ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋይ.ዲ.ኤስ.ኤል 01-2018 ዋይ ዲ ኤስ ኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለውጪ ገበያ ያዘጋጀውን 450

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Supply of Nafta, Benzene, Gearbox 80W90 Differential Oil 85w140, Engine Oil 15W40,Steering Oil, Break Fluid 1/2,Greas (ep3), Greas (ep2), Greas(MS2) and Coolant

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for for the Procurement of Retaining Wall, Warehouse Entrance Maintenance and Drainage Cleaning

Addis Zemen(Feb 16, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/17/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፕላን ፕሎተር ማሽን እና ባለ ሶስት እግር የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥመለያ ቁጥር 002/2018 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ መማሪያ መጽሀፍ ህትመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 6/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ