Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር
አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Nib International Bank Invites Qualified and Experienced Suppliers for the Supply and Installation of Vehicle GPS (and Upgrading the Existing Firewall).
Reporter (Sep 20, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDSupply and installation of Vehicle GPSBid Ref. No.NIB/018/2026/2027(Re-Bid) 1. International Bank invites
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2026/27 1.ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ
Downton Real Estate PLC Hereby Invites Qualified and Interested Architectural Firms and Individual Professionals to Participate in an Architectural Design Competition for a Landmark Development Project.
Reporter (Sep 20, 2026) Invitation for Architectural Design Competition Downton Real Estate PLC hereby invites qualified and interested Architectural firms
Smart Industrial Label Manufacturing PLC Invites Sealed Bids from Qualified National Consulting Firms, Consortiums, and Joint Ventures for Professional Consultancy Services Including a Feasibility Study, Bankable Business Plan, Technology Recommendation, and Implementation Oversight for an Industrial Label Printing and Converting Facility Located in Debre Berhan, Amhara Regional State.
Reporter (Sep 20, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BID FOR CONSULTANCY SERVICEINVITATION FOR BID Project Name: Smart Industrial Label Manufacturing Factory (Under
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ .(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ንብ/019/2019 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ /Toyota Double Gabin Pick Up/ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገለ መኪና ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ የበጎ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን መራዘሙን ማሳወቅ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ። የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈኒቸሮች ግዥ ለመፈፀም ጳጉሜ