Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a70072b6-54df-4956-8638-4c7239733556/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: RG-NCB-G-0053-2018-BID-OpenProcurement
Republican Guard , Republican Guard: Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/273778 በ19/05/2017 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች