Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙትን G+4 ሕንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750 ካ.ሜ እና G+2 ሕንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442 ካ.ሜ ያላቸው ሕንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ማስተካከያ በ17/7/2018 ዓ.ም ገጽ 29 ላይ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ባወጣው ማስታወቂያ

የደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ በ2018 የበጀት ዘመን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት

Hawassa University፡ Procurement of Pointer Battery & Canvas Plasterers

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee7ee0a7-223d-428b-9693-91ca4a633c9b/open Lot Information

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/70510e8b-1234-440e-89b3-c16a349db96a/open Lot Information

Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii (OBN) Guyyaa Caalbaasiin Itti Dhiyaatuu Fi Guyyaa Itti Banamu Irratti Fooyya’iinsa Taasifame Beeksiseera

Addis Zemen (Apr 03, 2026) Beeksisa Dheerachuu Caalbaasii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii:- Bittaa Meeshaalee Dhaabbiifii Ispeerpaartii caalbaasii ifaan bituudhaaf gaafa guyyaa

የመኖሪያ ቤት እና ሰርቪስ እንዲሁም የንግድ ድርጅት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ትርሐስ መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤልሳቤጥ ታዬ (2 ሰዎች )

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ማንደፍሮ ገሰሰ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልጋነሽ ገሰሰ መካከል ስላለው

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Apr 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1468fbd4-01a3-4a3a-831a-e598282bead7/open  Invitation to