Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 16, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት የዕቃው ዓይነት
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 16, 2026) Re-BidINVITATION TO BID (ITB) DRILLING OF DEEP WATER WELL AT ASSOSA PRIMARY AND SECONDARY SCHOOL CAMPUS-TWO, ASSOSA Project: Drilling of Dip water well Client: Pharo FoundationLocation: Assosa New School
The Pharo Foundation Has Extended the Bid Deadline for the Drilling of a Deep-water Well at the Assosa Primary and Secondary School Campus-Two in Assosa, Benishangul-Gumuz Regional State.
Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከጉዱ ማሌ አጥር መጨረሻ አንስቶ እስከ መቅደስ ካዩማ መኖሪያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ዲች ቦይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ደብ/ሪ/ግ/001/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ሸራተን ወንበር፣ የመኪና ጎማ፣ ዱንኳን፣ ጀኔሬተር በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ በሎት ምድብ የተከፋፈሉ አጠቃላይ እቃዎች እና የጥገና ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አፍ/አን/ቁ.2/አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት/01/2019 ዓ.ም. የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ህጻናትና
በአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎቸን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ
በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና የጽዳት ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ጽ/መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት እና በሥሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ