Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ
የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.117130 በ16/05/2017ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ ቤት
የቤቱ ስፋት 80 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መለያ ቁ/ግንአስ፦ 140/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ ተቋማት ጥገና አገልግሎት የሚሆኑ የኤሌክትሮ መካኒካል መሣሪያዎች /ዕቃዎች/ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ
የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት የግንባታ ስራዎችን በኮንትራከተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ከከተሞች የተለያዩ WATER SHADES
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ EEU/WR/NCB/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2017 (NCB) አውጥቶ ሽያጭ ላይ የነበረው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።
Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2018 (NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም