Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the Supply of HDPE Pipes, UPVC Pipes, Electric Materials, Ceramics, Terrazzo, and Other Construction Materials.
Ethiopian Herald (Apr 30, 2026) Invitation for Bid BID TENDER NO BID SCWC RE-NCB 09/2026 Notice to Bidders Sidama Construction
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ፋይናንስ ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የቢሮ ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ፋይናንስ ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ
የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 141/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቀጥር 006/2018 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a1fccf81-ba36-423d-a2fe-d48730e76f1e/open Lot Information
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c55f4da-6e0a-413e-bd72-a38e6e975064/open Lot Information
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f64d34af-2d89-47f8-b8e9-6917062cbf9b/open Lot Information
Palladium, in Collaboration with the Ministry of Health of Ethiopia, is Seeking Qualified Local IT Firms to Express Interest in Supporting the Rollout and Sustainability of a National Multi-Tenant EMR Platform.
2merkato.com (Apr 30, 2026) CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Engagement of Local IT Implementers for Multi-Tenant EMR Deployment and