Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አራብሳ 1ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር )፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የህክምና እቃዎች፣ የትራንስፖርት የመኪና ኪራይ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች እና አጋዥ መጽሀፍ ግዥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-16 /2019 ጨረታ

መሽረቅ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የውጭ ሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ መሽረቅ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን

ካፒታል የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር (Capital Saving and Credit Cooperative) ህጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት ሲሆን፣ በ ‘Peachtree Accounting’ ሶፍትዌር የተመዘገበውን ከመጋቢት 01/2016 እስከ ሰኔ 30/2018 ያለውን ሂሳብ መረጃ ወደ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (International Financial Reporting Standards IFRS) በማስቀየር (convert በማስደረግ) በውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1013 ለሽያጭ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አዲስ ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ በመሆኑ አሁን ላይ የውስጥ የስዕል ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Spare Parts

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0bdbf27-54d4-429d-ac5d-c79b0ebfb775/open Lot Information

Addis Ababa Design and Construction Work Bureau :Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c8e1306c-9dfb-4d48-9735-47099256bab0/open Lot Information

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/93114e80-c78a-4610-9658-15d8054af01c/open Lot Information