Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hibret Bank is Inviting Interested Bidders to Lease the Ninth Floor of its Head Office Building Located in Lideta Sub City, Senga Tera Square, for Office Purposes.

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 01/2016 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Sep 19, 2026) ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር፣ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን

Alsam Dima Industry Center is Inviting Eligible Bidders for the Sale of Used Spinning Section Machinery, Weaving Section Machinery, and Fabric Dyeing Machinery Through an Open Competitive Bid.

Fortune (Sep 20, 2026)  TENDER ANNOUNCEMENT Alsam Dima Industry Center wishes to sell used spinning section machinery, weaving section machinery,

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የለማ የመንግስት ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Sep 19, 2026) ሶስተኛ ዙር የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የየማነ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግቢ ውስጥ ለሚሰሩ የግንባታ ስራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር የማ/ብ/002/2019 የጨረታ ቁጥር የማ/1/02/2010 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የየማነ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የቧንቧ እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር አቅርቦት እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋን/አስ/ደ/የሥ/ ሂደት በ2019 በጀት