Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Federal Police: Procurement of ICT Equipment
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0b116b5-436b-4930-8444-b5f0f1a556b7/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Materials
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68da6b8a-b092-445c-8677-1e280de1e195/open Lot Information
Ethiopian Enterprise Development: Procurement of Food and Beverages
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b1a3e74b-189b-4070-9abc-180485bb9211/open Lot Information
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣
በውሀ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ WWC/KMCO/NCB 003/2019 በውሀ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and Above) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T651 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ
Hope Enterprise is Looking for Qualified, Independent Public Accounting Firms to Audit Their Financial Statements of Project for the Fiscal Year of 2024 & 2025G.C
Addis Zemen (Oct 13, 2026) BID ANNOUNCEMENT FORINVESTIGA TIVE AUDITSERVICESDate of Issuance: October 10, 2026 I. Background Hope Enterprise is