Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ለግ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት

የሐገር ውስጥ የሽመና ማሽን መደወሪያና ማድሪያ ያለው ጭምር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወለተማሪያ ደምሰው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብይ ማሽን ማምረቻ መካከል ስላለው የፍርድ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ደብል ጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒ ባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

The Gambella Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for the Construction Supervision of a 24KM Unpaved Gravel Access Road from Shentuwa 01 to Angela Kebele in Jor Woreda, Gambella Regional State.

የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Federal Supreme Court: Procurement of Medical Devices/የሕፃናት ማቆያ ዕቃዎች2019 OPEN BID

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c775ed2-30a7-4185-9f23-ef5fc358a89e/open

Adama Science and Technology University: ሎት 82 ፡- የመታወቂያ መስሪያ ፕሪንተር(Fargo HDP8500 Printer) ግዥ

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e275d15f-4d04-4dfd-9967-a7263a016004/open

Ethiopian Agricultural Transformation Institute: Procurement of ICT Equipment

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d8e2f347-e0b4-49e9-8205-508845d079e9/open

Adama Science and Technology University: Lot 90:- Procurement of Laboratory Chair (ECE)

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1dd8cf0e-4b77-44c1-a649-49e87ae482d7/open