Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ ለደረስጌ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) ማስታወቂያ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት

የቦታ ስፋት 408 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሊባኖስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አበባ ገሰሰ መካከል ስላለው የፍርድ

FSCSPCO – Kelem International School (KIS) invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Firms for the Procurement and Implementation of an Integrated School Management and Enterprise Resource Planning (ERP) System.

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 181 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮብ በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርሃኑ ካሳዬ መካከል ስላለው

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጋራዥ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ