Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission Moyale Branch Office:Procurement of Tablet and Mobile Phone

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9cf2290e-92b2-4c57-898c-d8e5d85912b9/open Lot Information

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ፈርኒቸር እና የፈርኒቸር ዉጤቶች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ እቃዎችን እና ግንባታዎችን ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 14/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የአሚኮ የአጥር ግንባታ ሥራ ደረጃ 6

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት

በምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ የውጭ ስሪት ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም በወረዳ ስፖርት ምክር ቤት በጀት የስፖርት ትጥቅና የስፖርት ጫማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The African Center for Early Childhood Development (AfC-ECD) Invites Qualified Firms to Submit Expressions of Interest for a Study on Indigenous Child-rearing Practices in Addis Ababa, Dire Dawa, Amhara, Central Ethiopia, Oromia, and Sidama Regions.

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/17/2018 LOCAL አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር