Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of CT Scan Contrast Injector Connector
Invitation for Bid Procurement of CT Scan Contrast Injector Connector Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0445-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
የቻግኒ ከ/አስ/ጤ/አጠ/ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቻግኒ ከ/አስ/ጤ/አጠ/ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመኖሪያና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአሸናፊዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት አንደኛ ዙር የከተማ
The Somali Regional State Jigjiga Health Science Collage Invites Eligible Bidders for Supply of Student Cafeteria Food Supplies Cereals and Other Edible Items, Vegetables and Other Edible Items, Meats and Eggs & Breads
Invitations to Bid (ITB) Procurement Reference Number JHSC/341/04/01/2024 The Somali Regional State Jigjiga Health Science Collage invites eligible bidders for
Ethiopian Agricultural Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Phytosanitary Certificate
Invitation for Bid Procurement of Phytosanitary Certificate Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0094-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Phytosanitary Certificate
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ዘመን ኢትዮጵያ አስመጭና ላኪ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አቶ ታደሰ ስመኝ 2. ወ/ሮ ሀብታም ወንድማገኝ ጀንበሬ መካከል ስላለው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በክልሉ ስር በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት መናኸሪያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸውን የኢቲኬቲንግ ትግበራ ሶፍትዌር አቅራቢ ድርጅትን፣ ማህበርን ወይም ግለሰብን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውለታ ለማሰራት ይፈልጋል
የኢቲኬቲንግ ቴክኖሎጂ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 46/2016 በደቡብ ኢትዮዽያ ከልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በክልሉ ስር በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/SI/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች