Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26336c11-3ada-4aaf-aeab-116edb4557a5/open Reference Number: EMAA-NCB-NC-0014-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EMAA-NCB-NC-0013-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Four-Star Hotel Service in Bishoftu

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር ፡– ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ

Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service to Adama 2017 Procurement Reference No: ESS-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት፤ ደብል ገቢና ፒካፕ፣ ኮሮላ መኪና ተሸከርካሪዎች የአገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -02/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service

Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer, Printer, Laptop Computer, Tablet, የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer, Printer, Laptop Computer,

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የ5.7L ታንድራ V8 ሞዴል ደብል ታፒሴሪ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition የ5.7L ታንድራ V8 ሞዴል ደብል ታፒሴሪ ስራ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0002-2017-PUR Object of

በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማለትም፤