Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/035/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉ ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች ለመግዛት በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EVA/NCB /Drugs 03/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶች

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶች እና የመገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/046/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) Bid Invitation Notice for Supply ATMs and POS Terminals Lot No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security Lot 1 3rd Time Re-Bid ATMs

Sidama Bank Invites National Competitive Bids for the Supply and Installation of Automated Teller Machines (ATMs) and POS Terminals.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን — ቀረጥ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ የቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ የሚረዱ ቁሳቁሶች እና የማጣቀሻ መጽሐፍት (ለተማሪዎች ሽልማት የሚውል) ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Ababa Traffic Management Authority Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Ethiopian Herald (Apr 17, 2026), Addis Zemen (Apr 17, 2026) Announce of Bid Opening date Ref: Supply and installation of

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለበት አቶ አስጨናቂ ታደግ እና በፍ/ባለዕዳ ታረቀኝ ይርጋ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) አስቸኳይ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ

የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር ከህንፃ ቁጥር (ብሎክ ቁጥር) 174 እስከ 178 የጋራ መኖሪያዎችን እና የጋራ መገልገያ (ኮሚዩናል) መንግስት ባስቀመጠው የቀለም መስፈርት መሰረት በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጹትን ስራዎችን ሰራተኛ እና ዕቃ በማቅረብ መሰራት የሚችሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Mana Murtii Aanaa Lumee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Apr 09, 2026) Caalbaasii M/A/Mirgaa Obbo Gaaddisaa Akkaawaaqifi M/A/ Idaaa Obbo Sintaayyoo Alamuu jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee