Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት (ሆቴል)፣ መኖሪያ ቤት እና የ2015 ሞዴል ጃፓን ኒሳን ቪ8 ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/028/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216/1992) (እንደተሻሻለው) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) ያገለገለ ተሽከርካሪ የጨረታ ሽያጭ ድርጅታችን ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የይዞታው ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ መኖርያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክትለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ

አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የማተሚያ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች ዝርዝር የኪራይ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች