Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ ጤናዬ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቀደ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Jun 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9faba54d-d626-427b-9b7e-f2f33ac6c35b/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0701-2018-PUR Object of Procurement: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Arbaminch University: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለአምቲኢ/አዉቲኢ የህንፃዎች አድሳት እና ጥገና ክፍል የሚዉል የተለያዩ ጠጠር እና አሸዋ ግዥ//90//
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/002/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ /ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ትምህርት ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ቦንድ 80 ግራም 61X86 እና ቦንድ 60
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና የእንጨት ማሽን ተዛማጅ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ክ ብማጨ/ዕቃ/10/01/2019 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና የእንጨት ማሽን ተዛማጅ እቃዎች
የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታ ብረቶች የቆርቆሮ ግንጣዮች በግልጽ በጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ASEZ 01/2019 የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አጭር እና ረጃጅም ብረታብረቶች
የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት
ኦሞ ባንከ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንከ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 198/90 እና
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ለሚያስገነባው የቁጠባ ቤት ግንባታ ሥራ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሸን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግንባታ ፕሮጄክት ግዥ ክፍል በሀገር ውስጥ ለሚፈፀሙ ዕቃዎች እና ተዛማጅ አገልግሎቶች ግዢ የሚውል መደበኛ የጨረታ
በቤ/ጉ/ክ/መ/የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – : 001/2019/ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ