Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣ በድጋሚ የወጣ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች (የባህር ዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጠና) ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር B002/OFWEBB/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ ጨረታ የኔትወርክ ዕቃዎችን በመግዛት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የኔትወርክ ዝርጋታውን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1. የኔትወርክ ዕቃዎች ግዢ እና ዝርጋታ ሥራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዝ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር (አንድ) 27/2017 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና ስሪት የሞተር ብስክሌት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅት የሚውሉ የኩሽና ቁሣቁስ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አዲስ ሞዴል ጥራት ያለው Lap Top Computer Core I7 እና Core I5, Desk Top Computer Core I5 እና Printer ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግዥ 02/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Health Management Information System Material Printing
Invitation to Bid Procurement Of Health Management Information System Material Printing Procurement Reference No: MoH-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 125ሲሲ ዲስከቨሪ ሞተርና እና ባለ3 እግር ባጃጅ ተሽከሪካሪ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግዥ 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ል ጽ/ቤት ለከተማው ሴክ/መ/ቤቶች
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን እንዲሁም የተሽከርካሪ የ5,000 እና 10,000 ኪ.ሜ የመኪና ሰርቪስ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የተለያዩ