Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ የደንብ ልብስ ጨረታ ማስታወቂያ ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የIT እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የተለያዩ IT እቃዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ HBSCITEQUIPMENT/01/0001/26 የተለያዩ የIT እቃዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ሐበሻ

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Seeking a Qualified Project Documentation Consultant to Comprehensively Document the Design, Implementation, Achievements, Lessons Learned, and Outcomes of a Human-centered Design (HCD)-based School Milk Pilot Project in Ethiopia.

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግል/ ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎት ያላቸው

EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Services.

Reporter (Jul 26, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: SUPPLY & INSTALLATION OF INTERIOR OFFICE PARTITION

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 018/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ በጨረታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም በከፊል ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ዘርፍ ለዮሴፍ እና

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

Oromia Construction Corporation (OCC) is Seeking Competitive Bids for the Purchase of Various Sanitary Materials for Several Projects, Including the Tercha Office Building, Jima Minister of Revenue, Bishoftu Poly Technic, Melka Oda Hospital, Nekemt Industry Park, and Asela & Fiche Bus Terminal Buildings.