Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1dcdd7d-4db7-432e-a34d-77998dd73861/open Reference Number: MTU-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 0016/18 Procurement Information Procurement Type:
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡ የጽህፈት መሣርያና ቶነር ግዥ(Stationary Materials and Toners)
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታየግዥ መስያ ቁጥር GN-024/2018 እና GN-025/2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ 2017 እና 2018 የበጀት ዓመት ለሠራተኞቹ ማቅረብ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቱታ፣ ጋዎን፤ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር: ኢኢግ/ግቢዴ/ብግጨ/004/2018 ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2
ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2 ህንጻ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442ካ.ሜ ያላቸው ህንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በስምራ አጠ/1ኛ/ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በአልማ ድጋፍ አንድ ብሎክ 4 የመማሪያ ክፍል በእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በስምራ አጠ/1ኛ/ ደ/ት/ቤት
የአረካ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat(Jan 31, 2026) የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ሽ/ከሳሾች አቶ መሰለ መድህን እና ተከሳሽ/ሾች እነ ሙሉነህ ወ/የስ መካከል ስላለው የአፈ/ም
The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for a Feasibility Study and Detailed Design of the Yemba Sisim Irrigation Scheme in Asosa Zone, Abramo Woreda.
Addis Zemen(Jan 31, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) COUNTRY: [Ethiopial NAME OF PROJECT: [Benishangul gumuz regional state,
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድብልቅ ግንዲላ እንዲሁም የ”Grevillea Robusta” እና የባህር ዛፍ ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OFWE/GU-11/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት የወረዳው የሠራተኞች የሻይ ክበብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት የወረዳው የሠራተኞች የሻይ ከበብ በግልፅ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት፣ የአጎበር ቁርጥራጭ ጨርቅ፣ ቁርጥራጭ በረታ ብረቶች እስክራፕ እና በፋብሪካ ግቢ በበፈር ዞን ውስጥ የሚገኙ የግራር እና ሌሎች ዛፎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ የፀረ -ተባይ ማዘጋጃ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) የገስጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 02/መ/ኮ/ጉ/ቢሮ/05/2018 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 በጀት
The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for the Procurement of Various Automobile Hybrid Vehicles.
Addis Zemen(Jan 31, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:_