Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሽን ባንክ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0010/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ “water Pump, Supply Erection, Installation, Testing and Commissioning” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር DCE:/SF/36/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ed6c149-5e48-4ba2-8903-0becbbe5bdb9/open Lot Information
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተለያዩ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5834f33e-f05f-453a-89b9-3fcc8171d0cd/open
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ሴክተር አገልግሎት የሚውሉ የመስኮት መጋረጃ የወንበር ጨርቅ የቢሮ መጋረጃ ከነ ሙሉ የመግጠምና የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ በንጋት ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids for the Supply of Fire Suppression and Rescue Equipment.
Ethiopian Herald (Mar 21, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of
Oromia Construction Corporation Would Like to Notify Amendment of Bid Submission Deadline
Ethiopian Herald (Mar 21, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-012/2026 We would like to remind all interested parties
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን