Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጎ/ገን/ግዥ/ ጨ-1 /212/2018 የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ እንዲሁም ለጎንደር
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም አበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/029/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Embassy of the Federal Republic of Germany is Selling a Used Car.
Capital (Jun 07, 2026) DIPLOMATIC CAR FOR SALE Toyota Landcruiser J9 (2001) The Embassy of the Federal Republic of Germany
Ethiopian Airlines Group (ETG) Intends to Conduct Bid for the Selection of Potential Producers for the Supply of Roasted, Grounded, Grounded Coffee Giveaway for C9 Passengers(100gm) and Jet Coffee for Onboard Service, Employee Cafeteria, Ethiopian Skylight Hotel and Lounge Under Three Years Contractual Basis.
Ethiopian Herald (Jun 07, 2026) Invitation to Tender for Supply of Coffee Tender Announcement No: – SS NT-T621 Ethiopian Airlines
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Wants to Purchase Five Specific Industrial Raw Materials for Their Pipe and Plastic Sheet Manufacturing Plant, Along with One Corporate Medical Service.
Ethiopian Herald (Jun 07, 2026) INVITATION FOR BID 3rd Re-GIW-18-2025/2026, 5th RE-GIW-31-2025/2026, 5th RE-GIW-32-2025/2026, GIW-44-2025/2026, GIW-45-2025/2026 and GIW-46-2025/2026 Ethiopian Construction
The United Nations Development Programme (UNDP) Kindly Request You to Submit Your Bid for the Provision of Annual Maintenance for Fire Extinguisher
Capital (Jun 07, 2026) Request for Quotation For Establishment of LTA (Long Term Agreement) for the Provision of Annual Maintenance
በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ.ም ለ 6 ወር (ስድስት ወር) ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ
የባሌ ዞን ማረሚያ ቤት በማረሚያ ቤቱ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ከሀምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚቀርብ የምግብ እህሎች፣ ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ባ/ዞ/ማ/ቤ 06/2018 የባሌ ዞን ማረሚያ ቤት በማረሚያ ቤቱ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የህክምና እቃዎች እና የህክምና እቃዎች ጥገና በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ጨረታ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰንዳፋ ሶላር ፋብሪካ የአጥር ግንባታ በኤጋ ቆርቆሮ ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰንዳፋ ሶላር ፋብሪካ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆሰፒተል የህትመት ሥራዎች፣ የኦክስጅን ሲሊንደር መሙላት፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የተለያዩ ግዥዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆሰፒተል በ2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን