Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጎማዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪዎች ወንበር እና የተለያዩ ኪቦርድ እና ማውዝ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2017ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች፣የቢሮ ፈርኒቸሮች፣  ጎማዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች