Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ

የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት በአመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ልዩልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት በአመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ መደ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ

የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የጥበቃ ቤት ማማ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SSAD/0001/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሲቭል አልባሳት፣ የተለያዩ አይነት የቢሮ ፅህፈትና የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የታካሚ ቀለብ፣ የተለያዩ አይነት የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የቢሮ የእጅ መገልገያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የኦፊስ ማሽን፣ የማሽነሪ፣ የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ አላቂ መለዋወጫ እቃዎች፣ የቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፈርኒቸር ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ ንፁህ የቦቴ ውሃ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 የበጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part Land Cruiser

Invitation for Bid Purchase Requisition of Spare Part Land Cruiser /በድጋሚ የወጣ/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0579-2016-PUR Object of

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ