Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Load Balancer and Web Application Firewalls.

Reporter (Sep 06, 2026) Invitation for the Procurement of Load Balancer & Web Application Firewalls Procurement Reference No: BrB/OCB/ITE/2026/27/16 1.

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/ተ/ግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሸን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BH/001/2018 ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/ተ/ግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሸን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed Use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታየጨረታ ቁጥር ሕብር 26-27-015 ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/

Ethiopian Insurance Corporation Invites Eligible Bidders for the Supply of Vehicles Divided Into Two Lots.

Reporter (Sep 06, 2026) Invitation for Bid (Bid No. FRMD/PD/001/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. በአሁኑ ወቅት በዋና ቢሮ (Head Office) እየተጠቀመባቸው ያሉትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢጠመ/0006/2018 ኩባንያችን የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ

የረጲ ቁጥር አንድ (1) የጋራ መኖሪያ ባለቤቶች ሀ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የጥበቃ አገልግሎት የመስጠት ሥራ ላይ የተሰማሩና በዚህ የሥራ ዘርፍ በቂ ልምድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማህበራችን ፍላጎት መሰረት በአካል ብቃታቸውም ሆነ በዘርፉ በሚመለከታቸው አካል የተመዘገበና የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው በተጨማሪም በቂ ስልጠና ያላቸውን ሠራተኞች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ለአንድ ዓመት የኮንትራት ውል (እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ) ለመፈፀም ይፈልጋል

Enhanced Rural Self Help Association (ERSHA) Invites Qualified Suppliers to Submit Price Quotations for the Supply of 12 Teff Threshers, 3 Faba Bean Threshers, 4,360 PICS Bags, and 14 Needle Pro Moisture Testers.

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Supply of Two 1200KVA Generators (Bid No. 09/2026/27) and Two Air Conditioners (Bid No. 59/2026/27) for its Addis Ababa Data Center.