Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 01, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል

የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ እስክ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

375 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ…..እስከዳር አያሌው አፈ/ተከሳሽ.. …እነ አሰለፈች አያሌው መካከል ስላለው አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የጽሀፈት መሳሪያ፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እቃ/01/0003/2018 ሎት -1 የተለያዩ ባንዲራዎች፣ ብሮሸር፣ ቢል ቦርድ ፣ፖስተር ፣በባነሮች

የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ እና የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን በድሬዳዋ አስተዳደር ውስጥ የድሬዳዋ የጭነት ተሽከርካሪ ማቆሚያ ተርሚናል ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት (የG+4 ዋና ህንፃ፣ G+0 የፖሊስ ጣቢያ ህንፃ፣ G+1 ክሊኒክ ህንፃ እና ዘመናዊ ጋራዥ ከነ ላቫጆው የሱቅ ቢሮዎች እና ደረጃውን የጠበቀ 2 ነዳጅ ማደያ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Investment Commission፡ Procurement of Desktop Computer Core I7

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5cd13ad5-96a0-437b-a1ed-4e4237acf9f6/open

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች እንዲሁም የትልልቅ መስመሮች የውሃ መገጣጠሚያ እና ሄንስንግ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ 03/2018 የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ተሸከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ

Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machinery

Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5b8c82b9-5bf7-4b55-a17b-67107a671fcb/open  Invitation to