Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፀውን
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105401 በ4/07/2017 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ተዘራሽ ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ንጉሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/189810 በ26/5/2017
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Ethiopian Herald (Jun 03, 2026) RE-INVITATION INTERNATONAL TENDER No.05/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of PRINTING MACHINERIES.
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International All Eligible Bidders for the Supply of PRINTING MACHINERIES
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Procurement of Different Medicine Privet 2
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9897025b-dfd9-4a2e-a50f-5c53b54e9e8e/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Cleaning Service (የጽዳት አገልግሎት ለG+3 ህንፃ ከነ ማቴሪያሉ)
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70e85f5a-1c9f-476f-9ce9-7e75c99adf48/open
Debre Birhan University፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ee31216-7100-43fb-80a2-5a594c590bbe/open Invitation to
የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከጀኑዋሪ እስከ ዴሰምበር 30/2025 ድረስ በማኅበሩ የተሰሩ ሥራዎችን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር በፍትህ ሚኒስቴር የበጎ አድራጎት ማኅበር ኤጀንሲ በቁጥር 2373
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ቋሚ ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-08/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንት ፋብሪካ ሰፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ